ማርያምን!

Red Rose

አንቺ ነሽ የኔ ፋሲካ ፍቅርሽ ልብ የሚያረካ አምሮብሻል የሀገር ባሕል ለብሰሽ ዘንጠሻል ውዴ የኔ ጣፋጭ ስትይ ቀጭ ቋ ቀጭ አረማመድሽ ሲያምርብሽ አንቺ የኔ ቆንጆ ልዝፈንልሽ ዋጆ የኔዋ ፈንዲሻ የኔ ልበልሻ አንቺ የኔ አማላይ የኔዋ ውብ ፀሐይ ደማቅ የማለዳ ቀይ ጽጌረዳ ማርያምን! ***

Read more »